አቶ አሸብር_ብርሀኑ ለሉጼ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ማጣቀሻ መጽሐፍት ድጋፍ አደረገ።
አቶ #አሸብር_ብሪሀኑ በ2016 ትምህርት ዘመን በወላጆች በዓል ላይ ተገኝተው ቃል የገቡትን ለሉጼ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ማጣቀሻ መጽሐፍት ድጋፍ አድርገዋል።
የሉጼ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመማር ማስተማር ተግባር ውጤታማ እንዲሆን የዞኑ ተወላጆችና የጎፋ ዕድገትና ልማት ማህበር ደጋፊዎች የበኩላቸውን ድጋፍ እንዲያደርጉ ዋና ሥራአስኪያጁ ጥሪውን ያቀርባል።

