Coming…

Coming…

  • የጤና ወጪያቸዉን በመሸፈን መታከም ለማይችሉ 590,287 ብር ወጪ ተደርጎ የማዕጤመ ክፊያ ተፈጽሟል፡፡
  • ለጀነሬተር ግዢ 150,000 ብር ወጪ በማድረግ ለሁለት ጤና ጣቢያዎች ድጋፍ ተደርጓል፡፡
  • ለህዘብ መጸዳጃ ቤት በያላ ቀበሌ ለማስገንባት 10,000 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡