Coming…

Coming…

  • የዞኑን ባህልና ቋንቋ ለማሳደግ ባህላዊ ቅርሶች ዝግጅትና ጥበቃ እንዲሁም የባህል ማዕከል ጥገና 95,000 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡
  • የጎፋ እና ኦይዳ ብሔረሰቦች ታርክ መጽሐፍ ዝግጅት 150,000 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡
  • የኢኮኖሚ አቅም ለሌላቸዉ ሴቶች የምግብ እህል ድጋፍ 21,000 ብር ወጪ ተደርጎ ተሰጥቷል፡፡