የጎፋ ዕድገትና ልማት ማህበር ሥራአስኪያጅ አቶ ደግፌ ኃ/ማርያም አዲሱን ዓመት አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ።

አቶ ደግፌ ኃ/ማርያም ለመላው የጎፋ ዕድገትና ልማት ማህበር አባላትና ደጋፊዎች በሙሉ እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሠላምና በጤና አደረሳችሁ ።

አዲሱ ዓመት የሠላም ፣ የፍቅርና የስኬት እንድሆንልን ልባዊ ምኞቴን እገልፃለሁ።

በድጋሚ ለመላው አባላትና ደጋፊዎች በሙሉ መልካም አዲስ ዓመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ።

የጎፋ ዕድገትና ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት

መስከረም 1/2017 ዓ.ም

Similar Posts

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *